ኢሳይያስ 45:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ይሖዋ ለቀባው ለቂሮስ+ እንዲህ ይላል፦ብሔራትን በፊቱ ለማስገዛት፣+ነገሥታትን ትጥቅ ለማስፈታት*እንዲሁም የከተማው በሮች እንዳይዘጉመዝጊያዎቹን በፊቱ ለመክፈት ስልቀኝ እጁን ለያዝኩት+ ለቂሮስ፦ ኤርምያስ 51:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የባቢሎንን ቅጥሮች ለማጥቃት ምልክት* አቁሙ።+ ጥበቃውን አጠናክሩ፤ ጠባቂዎችን አቁሙ። ሽምቅ ተዋጊዎችን አዘጋጁ። ይሖዋ በባቢሎን ነዋሪዎች ላይ የጦር ስልት ነድፏልና፤በእነሱ ላይ የተናገረውንም ቃል ይፈጽማል።”+ ዳንኤል 5:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚያኑ ሌሊት ከለዳዊው ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ።+ 31 ሜዶናዊው ዳርዮስም+ መንግሥቱን ተረከበ፤ ዕድሜውም 62 ዓመት ገደማ ነበር።
45 ይሖዋ ለቀባው ለቂሮስ+ እንዲህ ይላል፦ብሔራትን በፊቱ ለማስገዛት፣+ነገሥታትን ትጥቅ ለማስፈታት*እንዲሁም የከተማው በሮች እንዳይዘጉመዝጊያዎቹን በፊቱ ለመክፈት ስልቀኝ እጁን ለያዝኩት+ ለቂሮስ፦
12 የባቢሎንን ቅጥሮች ለማጥቃት ምልክት* አቁሙ።+ ጥበቃውን አጠናክሩ፤ ጠባቂዎችን አቁሙ። ሽምቅ ተዋጊዎችን አዘጋጁ። ይሖዋ በባቢሎን ነዋሪዎች ላይ የጦር ስልት ነድፏልና፤በእነሱ ላይ የተናገረውንም ቃል ይፈጽማል።”+