የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 21:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 እየመጣ ያለውን ነገር ተመልከት፦

      ሰዎች በፈረሶች በሚጎተት የጦር ሠረገላ እየመጡ ነው!”+

      ከዚያም ጮክ ብሎ እንዲህ አለ፦

      “ወደቀች! ባቢሎን ወደቀች!+

      የተቀረጹትን የአማልክቷን ምስሎች በሙሉ መሬት ላይ ጥሎ ሰባበረ!”+

  • ኤርምያስ 51:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+

      ዋይ ዋይ በሉላት!+

      ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።”

  • ኤርምያስ 51:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ከተማው በየአቅጣጫው እንደተያዘች ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር

      አንዱ መልእክተኛ ሲሮጥ ከሌላው መልእክተኛ ጋር፣

      አንዱም ወሬ ነጋሪ ሲሮጥ ከሌላው ወሬ ነጋሪ ጋር ይገናኛል፤+

  • ኤርምያስ 51:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 “ፍላጎታቸው በኃይል ሲነሳሳ እጅግ ደስ እንዲሰኙ

      ድግሳቸውን አዘጋጅላቸዋለሁ፤ እንዲሰክሩም አደርጋለሁ፤+

      ከዚያም ጨርሶ ላይነቁ

      እስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ይሖዋ።

  • ኤርምያስ 51:57
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 57 መኳንንቷንና ጥበበኞቿን፣

      ገዢዎቿንና የበታች ገዢዎቿን እንዲሁም ተዋጊዎቿን አሰክራለሁ፤+

      እነሱም ጨርሶ ላይነቁ

      እስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው ንጉሥ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ