ሆሴዕ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የእስራኤል ኩራት በራሱ ላይ* መሥክሮበታል፤+እስራኤልና ኤፍሬም የሠሩት በደል አሰናክሏቸዋል፤ይሁዳም ከእነሱ ጋር ተሰናክሏል።+