የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 17:19, 20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 የይሁዳም ሰዎች ቢሆኑ የአምላካቸውን የይሖዋን ትእዛዛት አልጠበቁም፤+ እነሱም እስራኤላውያን በተከተሏቸው ልማዶች ተመላለሱ።+ 20 ይሖዋም የእስራኤልን ዘሮች ሁሉ ተወ፤ ከፊቱም እስኪያስወግዳቸው ድረስ አዋረዳቸው፤ ለሚበዘብዟቸውም ሰዎች አሳልፎ ሰጣቸው።

  • ሕዝቅኤል 23:30, 31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 እንደ ዝሙት አዳሪ ብሔራትን ተከትለሽ ስለሄድሽና+ አስጸያፊ በሆኑት ጣዖቶቻቸው ራስሽን ስላረከስሽ+ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ይፈጸሙብሻል። 31 የእህትሽን መንገድ ተከትለሻል፤+ ስለዚህ የእሷን ጽዋ አስጨብጥሻለሁ።’+

  • አሞጽ 2:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      ‘ስለ ሦስቱ የይሁዳ ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤

      ምክንያቱም የይሖዋን ሕግ* ንቀዋል፤

      ሥርዓቱንም አልጠበቁም፤+

      ይልቁንም አባቶቻቸው በተከተሉት በዚያው ውሸት ስተዋል።+

       5 በመሆኑም በይሁዳ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤

      የኢየሩሳሌምንም የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል።’+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ