ኢሳይያስ 9:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሕዝቡም ሁሉ ይኸውም የኤፍሬምና የሰማርያ ነዋሪዎችይህን ያውቃሉ፤በትዕቢታቸውና በልባቸው እብሪት የተነሳ እንዲህ ይላሉ፦ 10 “ጡቦቹ ወድቀዋል፤እኛ ግን በጥርብ ድንጋይ እንገነባለን።+ የሾላ ዛፎቹ ተቆርጠዋል፤እኛ ግን በአርዘ ሊባኖስ እንተካቸዋለን።” ሆሴዕ 7:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የእስራኤል ኩራት በራሱ ላይ መሥክሮበታል፤+ይህም ሁሉ ሆኖ ወደ አምላካቸው ወደ ይሖዋ አልተመለሱም፤+እሱንም አልፈለጉትም።
9 ሕዝቡም ሁሉ ይኸውም የኤፍሬምና የሰማርያ ነዋሪዎችይህን ያውቃሉ፤በትዕቢታቸውና በልባቸው እብሪት የተነሳ እንዲህ ይላሉ፦ 10 “ጡቦቹ ወድቀዋል፤እኛ ግን በጥርብ ድንጋይ እንገነባለን።+ የሾላ ዛፎቹ ተቆርጠዋል፤እኛ ግን በአርዘ ሊባኖስ እንተካቸዋለን።”