ነህምያ 9:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሌላው ቀርቶ በራሳቸው መንግሥት ሥር በሚተዳደሩበት፣ አትረፍርፈህ በሰጠሃቸው መልካም ነገሮች በሚደሰቱበት እንዲሁም ባዘጋጀህላቸው ሰፊና ለም* ምድር በሚኖሩበት ጊዜም እንኳ አንተን አላገለገሉም፤+ ከመጥፎ ተግባራቸውም አልተቆጠቡም። ኢሳይያስ 9:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሕዝቡ ወደመታቸው አልተመለሱምና፤የሠራዊት ጌታ ይሖዋን አልፈለጉም።+ አሞጽ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ‘እኔም በከተሞቻችሁ ሁሉ አፋችሁን ባዶ አደረግኩት፤*በቤታችሁም ሁሉ የምትበሉት ነገር አሳጣኋችሁ፤+እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም’+ ይላል ይሖዋ። ዘካርያስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “‘የቀደሙት ነቢያት “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ‘እባካችሁ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ሥራችሁ ራቁ’* ይላል በማለት የነገሯቸውን አባቶቻችሁን አትምሰሉ።”’+ “‘እነሱ ግን አልሰሙም፤ ለእኔም ትኩረት አልሰጡም’+ ይላል ይሖዋ።
35 ሌላው ቀርቶ በራሳቸው መንግሥት ሥር በሚተዳደሩበት፣ አትረፍርፈህ በሰጠሃቸው መልካም ነገሮች በሚደሰቱበት እንዲሁም ባዘጋጀህላቸው ሰፊና ለም* ምድር በሚኖሩበት ጊዜም እንኳ አንተን አላገለገሉም፤+ ከመጥፎ ተግባራቸውም አልተቆጠቡም።
4 “‘የቀደሙት ነቢያት “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ‘እባካችሁ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ሥራችሁ ራቁ’* ይላል በማለት የነገሯቸውን አባቶቻችሁን አትምሰሉ።”’+ “‘እነሱ ግን አልሰሙም፤ ለእኔም ትኩረት አልሰጡም’+ ይላል ይሖዋ።