ሆሴዕ 4:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+ ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+ ሆሴዕ 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በጊልያድ ማታለልና* ውሸት አለ።+ በጊልጋል በሬዎችን ሠውተዋል፤+በተጨማሪም መሠዊያዎቻቸው በእርሻ ትልም ላይ እንዳለ የድንጋይ ክምር ናቸው።+ አሞጽ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ቤቴልን አትፈልጉ፤+ወደ ጊልጋል አትሂዱ፤+ ወደ ቤርሳቤህም አትሻገሩ፤+ጊልጋል ያለጥርጥር በግዞት ትወሰዳለችና፤+ቤቴልም እንዳልነበረች ትሆናለች።*
15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+ ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+