1 ነገሥት 12:28, 29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በመሆኑም ንጉሡ ከተማከረ በኋላ ሁለት የወርቅ ጥጃዎችን+ ሠርቶ ሕዝቡን “ወደ ኢየሩሳሌም መውጣት መንገላታት ይሆንባችኋል። እስራኤል ሆይ፣ ከግብፅ ምድር ያወጣህ አምላክህ ይኸውልህ” አለ።+ 29 ከዚያም አንደኛውን በቤቴል+ ሌላኛውን ደግሞ በዳን+ አቆመው። ሆሴዕ 4:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+ ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+ ሆሴዕ 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰማርያ ሆይ፣ የጥጃ ጣዖትሽ ተጥሏል።+ ቁጣዬ በእነሱ ላይ ይነዳል።+ ንጹሕ መሆን* የሚሳናቸው እስከ መቼ ነው? አሞጽ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ‘እስራኤልን ለፈጸመው የዓመፅ ድርጊት* ሁሉ ተጠያቂ በማደርገው ቀን+የቤቴልንም መሠዊያዎች ተጠያቂ አደርጋለሁና፤+የመሠዊያው ቀንዶች ተቆርጠው ወደ ምድር ይወድቃሉ።+
28 በመሆኑም ንጉሡ ከተማከረ በኋላ ሁለት የወርቅ ጥጃዎችን+ ሠርቶ ሕዝቡን “ወደ ኢየሩሳሌም መውጣት መንገላታት ይሆንባችኋል። እስራኤል ሆይ፣ ከግብፅ ምድር ያወጣህ አምላክህ ይኸውልህ” አለ።+ 29 ከዚያም አንደኛውን በቤቴል+ ሌላኛውን ደግሞ በዳን+ አቆመው።
15 እስራኤል ሆይ፣ አንቺ ብታመነዝሪም*+ይሁዳ ግን ተመሳሳይ በደል አትፈጽም።+ ወደ ጊልጋል+ ወይም ወደ ቤትአዌን+ አትሂዱ፤‘ሕያው ይሖዋን!’ ብላችሁም አትማሉ።+
14 ‘እስራኤልን ለፈጸመው የዓመፅ ድርጊት* ሁሉ ተጠያቂ በማደርገው ቀን+የቤቴልንም መሠዊያዎች ተጠያቂ አደርጋለሁና፤+የመሠዊያው ቀንዶች ተቆርጠው ወደ ምድር ይወድቃሉ።+