-
ኢሳይያስ 31:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ ተስፋ አያደርጉም፤
ይሖዋንም አይሹም።
-
-
ሆሴዕ 5:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ኤፍሬም ሕመሙን፣ ይሁዳም ቁስሉን ሲመለከት
ኤፍሬም ወደ አሦር ሄደ፤+ ወደ ታላቅ ንጉሥም መልእክተኞች ላከ።
ይሁንና ንጉሡ እናንተን ሊፈውሳችሁ አልቻለም፤
ቁስላችሁንም ሊያድን አልቻለም።
-