-
መዝሙር 50:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እናንተ አምላክን የምትረሱ፣ እባካችሁ ይህን ልብ በሉ፤+
አለዚያ ብትንትናችሁን አወጣለሁ፤ የሚታደጋችሁም አይኖርም።
-
-
ሆሴዕ 5:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እኔ ለኤፍሬም እንደ አንበሳ፣
ለይሁዳም ቤት እንደ ደቦል አንበሳ እሆናለሁና።
-