የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዩኤል 2:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 “በጽዮን ቀንደ መለከት ንፉ!+

      በቅዱሱ ተራራዬ ላይ ቀረርቶ አሰሙ።

      የአገሪቱ* ነዋሪዎች በሙሉ ይንቀጥቀጡ፤

      የይሖዋ ቀን ቀርቧልና!+ ቀኑ ደፍ ላይ ነው!

  • ሶፎንያስ 1:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+

      ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።

  • ሶፎንያስ 1:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ታላቁ የይሖዋ ቀን ቅርብ ነው!+

      ቅርብ ነው፤ ደግሞም በፍጥነት እየቀረበ ነው!*+

      የይሖዋ ቀን ድምፅ አስፈሪ* ነው።+

      በዚያ ተዋጊው ይጮኻል።+

  • ሶፎንያስ 2:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 የተላለፈው ውሳኔ ከመፈጸሙ በፊት፣

      ቀኑ እንደ ገለባ ከማለፉ በፊት፣

      የሚነደው የይሖዋ ቁጣ ሳይመጣባችሁ፣+

      የይሖዋ የቁጣ ቀን ሳይደርስባችሁ፣

  • 2 ጴጥሮስ 3:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሁንና የይሖዋ* ቀን+ እንደ ሌባ ይመጣል፤+ በዚያም ቀን ሰማያት በነጎድጓድ ድምፅ* ያልፋሉ፤+ ንጥረ ነገሮቹም በኃይለኛ ሙቀት ይቀልጣሉ፤ ምድርና በላይዋ የተሠሩ ነገሮችም ይጋለጣሉ።+

  • ራእይ 6:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ተራሮቹንና ዓለቶቹንም እንዲህ እያሉ ተማጸኑ፦ “በላያችን ውደቁና+ በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው+ ፊትና ከበጉ+ ቁጣ ሰውሩን፤ 17 ምክንያቱም ቁጣቸውን የሚገልጹበት ታላቁ ቀን መጥቷል፤+ ማንስ ሊቆም ይችላል?”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ