ኤርምያስ 30:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ወዮ! ያ ቀን አስፈሪ* ነውና።+ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ቀን ነው፤ለያዕቆብ የጭንቅ ጊዜ ይሆናል። ሆኖም ከዚያ ቀን ይተርፋል።” አሞጽ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ‘የይሖዋን ቀን ለሚናፍቁ ወዮላቸው!+ የይሖዋ ቀን ለእናንተ ምን ያመጣ ይሆን?+ ያ ቀን ጨለማ እንጂ ብርሃን አይሆንም።+ ሶፎንያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ያ ቀን የታላቅ ቁጣ ቀን፣+የጭንቀትና የሥቃይ ቀን፣+የአውሎ ነፋስና የጥፋት ቀን፣የጨለማና የጭጋግ ቀን፣+የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ይሆናል፤+