ሆሴዕ 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የእስራኤል ኃጢአት+ የሆኑት በቤትአዌን+ የሚገኙ ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎች ይወድማሉ።+ መሠዊያዎቻቸውን እሾህና አሜኬላ ይወርሷቸዋል።+ ሰዎች ተራሮቹን ‘ሸሽጉን!’ ኮረብቶቹንም ‘በላያችን ውደቁ!’ ይሏቸዋል።+ አሞጽ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ቤቴልን አትፈልጉ፤+ወደ ጊልጋል አትሂዱ፤+ ወደ ቤርሳቤህም አትሻገሩ፤+ጊልጋል ያለጥርጥር በግዞት ትወሰዳለችና፤+ቤቴልም እንዳልነበረች ትሆናለች።* አሞጽ 8:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በሰማርያ በደል+ የሚምሉደግሞም “ዳን ሆይ፣ ሕያው በሆነው በአምላክህ እምላለሁ!”+ እንዲሁም “ሕያው በሆነው በቤርሳቤህ መንገድ+ እምላለሁ!” የሚሉ ሰዎች፣ ይወድቃሉ፤ ዳግመኛም አይነሱም።’”+
8 የእስራኤል ኃጢአት+ የሆኑት በቤትአዌን+ የሚገኙ ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎች ይወድማሉ።+ መሠዊያዎቻቸውን እሾህና አሜኬላ ይወርሷቸዋል።+ ሰዎች ተራሮቹን ‘ሸሽጉን!’ ኮረብቶቹንም ‘በላያችን ውደቁ!’ ይሏቸዋል።+
14 በሰማርያ በደል+ የሚምሉደግሞም “ዳን ሆይ፣ ሕያው በሆነው በአምላክህ እምላለሁ!”+ እንዲሁም “ሕያው በሆነው በቤርሳቤህ መንገድ+ እምላለሁ!” የሚሉ ሰዎች፣ ይወድቃሉ፤ ዳግመኛም አይነሱም።’”+