አሞጽ 2:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የእስራኤል ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ጻድቁን ለብር፣*ድሃውንም ለጥንድ ጫማ ሲሉ ይሸጣሉ።+ 7 የችግረኞችን ራስ በምድር አፈር ላይ ይረግጣሉ፤+የየዋሆችንም መንገድ ይዘጋሉ።+ አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ግንኙነት በመፈጸምቅዱስ ስሜን ያረክሳሉ።
6 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የእስራኤል ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም ጻድቁን ለብር፣*ድሃውንም ለጥንድ ጫማ ሲሉ ይሸጣሉ።+ 7 የችግረኞችን ራስ በምድር አፈር ላይ ይረግጣሉ፤+የየዋሆችንም መንገድ ይዘጋሉ።+ አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ግንኙነት በመፈጸምቅዱስ ስሜን ያረክሳሉ።