አሞጽ 5:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ድሃው ለእርሻ ቦታው ኪራይ* እንዲከፍል ስለምታደርጉ፣እህሉንም በግብር መልክ ስለምትወስዱ፣+በተጠረበ ድንጋይ በሠራችሁት ቤት ውስጥ አትኖሩም፤+ደግሞም ከተከላችኋቸው ምርጥ የወይን ተክሎች የሚገኘውን የወይን ጠጅ አትጠጡም።+ አሞጽ 8:4-6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እናንተ ድሆችን የምትረጋግጡ፣በምድሪቱ ላይ ያሉትንም የዋሆች የምታጠፉ ይህን ስሙ፤+ 5 እንዲህም ትላላችሁ፦ ‘እህላችንን መሸጥ እንድንችል የወር መባቻው የሚያልፈው መቼ ነው?+አዝመራችንንስ መሸጥ እንድንችል ሰንበት+ የሚያልፈው መቼ ነው? ያን ጊዜ በሐሰተኛ ሚዛን ለማጭበርበርየኢፍ* መስፈሪያውን ማሳነስ፣ሰቅሉንም* ከፍ ማድረግ እንችላለን፤+ 6 ደግሞም ችግረኛውን በብር፣ድሃውንም በጥንድ ጫማ ዋጋ እንገዛለን፤+መናኛውንም እህል መሸጥ እንችላለን።’
11 ድሃው ለእርሻ ቦታው ኪራይ* እንዲከፍል ስለምታደርጉ፣እህሉንም በግብር መልክ ስለምትወስዱ፣+በተጠረበ ድንጋይ በሠራችሁት ቤት ውስጥ አትኖሩም፤+ደግሞም ከተከላችኋቸው ምርጥ የወይን ተክሎች የሚገኘውን የወይን ጠጅ አትጠጡም።+
4 እናንተ ድሆችን የምትረጋግጡ፣በምድሪቱ ላይ ያሉትንም የዋሆች የምታጠፉ ይህን ስሙ፤+ 5 እንዲህም ትላላችሁ፦ ‘እህላችንን መሸጥ እንድንችል የወር መባቻው የሚያልፈው መቼ ነው?+አዝመራችንንስ መሸጥ እንድንችል ሰንበት+ የሚያልፈው መቼ ነው? ያን ጊዜ በሐሰተኛ ሚዛን ለማጭበርበርየኢፍ* መስፈሪያውን ማሳነስ፣ሰቅሉንም* ከፍ ማድረግ እንችላለን፤+ 6 ደግሞም ችግረኛውን በብር፣ድሃውንም በጥንድ ጫማ ዋጋ እንገዛለን፤+መናኛውንም እህል መሸጥ እንችላለን።’