ዘኁልቁ 24:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እስራኤል ጀግንነቱን ሲያሳይኤዶም ርስቱ ይሆናል፤+ሴይርም+ የጠላቶቹ ርስት ይሆናል።+ ኢሳይያስ 11:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በምዕራብ በኩል በፍልስጤም ተረተር* ላይ በድንገት ይወርዳሉ፤ግንባር ፈጥረው በምሥራቅ የሚኖሩ ሕዝቦችን ይዘርፋሉ። በኤዶምና+ በሞዓብ+ ላይ እጃቸውን* ይዘረጋሉ፤አሞናውያንም ተገዢዎቻቸው ይሆናሉ።+ አብድዩ 18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የያዕቆብ ቤት እሳት፣የዮሴፍም ቤት ነበልባል ይሆናል፤የኤሳው ቤት ደግሞ እንደ ገለባ ይሆናል፤እነሱም ያቃጥሏቸዋል፤ ይበሏቸዋልም፤ከኤሳውም ቤት የሚተርፍ አይኖርም፤+ይሖዋ ራሱ ተናግሯልና። 19 እነሱ ኔጌብንና የኤሳውን ተራራማ ምድር፣+ሸፌላንና የፍልስጤምን ምድር ይወርሳሉ።+ የኤፍሬምን መሬትና የሰማርያን መሬት ይወርሳሉ፤+ቢንያምም ጊልያድን ይወርሳል።
14 በምዕራብ በኩል በፍልስጤም ተረተር* ላይ በድንገት ይወርዳሉ፤ግንባር ፈጥረው በምሥራቅ የሚኖሩ ሕዝቦችን ይዘርፋሉ። በኤዶምና+ በሞዓብ+ ላይ እጃቸውን* ይዘረጋሉ፤አሞናውያንም ተገዢዎቻቸው ይሆናሉ።+
18 የያዕቆብ ቤት እሳት፣የዮሴፍም ቤት ነበልባል ይሆናል፤የኤሳው ቤት ደግሞ እንደ ገለባ ይሆናል፤እነሱም ያቃጥሏቸዋል፤ ይበሏቸዋልም፤ከኤሳውም ቤት የሚተርፍ አይኖርም፤+ይሖዋ ራሱ ተናግሯልና። 19 እነሱ ኔጌብንና የኤሳውን ተራራማ ምድር፣+ሸፌላንና የፍልስጤምን ምድር ይወርሳሉ።+ የኤፍሬምን መሬትና የሰማርያን መሬት ይወርሳሉ፤+ቢንያምም ጊልያድን ይወርሳል።