ኢሳይያስ 33:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምድሪቱ አዘነች፤* ጠወለገችም። ሊባኖስ ተዋረደ፤+ እንዲሁም በሰበሰ። ሳሮን እንደ በረሃ ሆነች፤ባሳንና ቀርሜሎስም ቅጠላቸውን አረገፉ።+ ናሆም 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ባሕሩን ይገሥጻል፤+ ያደርቀዋልም፤ወንዞቹንም በሙሉ ያደርቃቸዋል።+ ባሳንና ቀርሜሎስ ይጠወልጋሉ፤+የሊባኖስ አበባዎችም ይጠወልጋሉ።