ምሳሌ 16:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ዕጣ ጭን ላይ ይጣላል፤+ውሳኔውን በሙሉ የሚያስተላልፈው ግን ይሖዋ ነው።+ ምሳሌ 18:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ዕጣ መጣል ጭቅጭቅ እንዲያበቃ ያደርጋል፤+ኃይለኛ ባላንጣዎችንም ይገላግላል።