የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 34:6, 7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ይሖዋም በፊቱ እያለፈ እንዲህ ሲል አወጀ፦ “ይሖዋ፣ ይሖዋ፣ መሐሪና+ ሩኅሩኅ*+ የሆነ አምላክ፣ ለቁጣ የዘገየ፣+ ታማኝ ፍቅሩና*+ እውነቱ*+ እጅግ ብዙ የሆነ፣ 7 ታማኝ ፍቅርን ለሺዎች የሚያሳይ፣+ ስህተትን፣ መተላለፍንና ኃጢአትን ይቅር የሚል፣+ ጥፋተኛውን ግን በምንም ዓይነት ሳይቀጣ የማያልፍ+ እንዲሁም አባቶች ለሠሩት ስህተት በልጆች፣ በልጅ ልጆች፣ በሦስተኛና በአራተኛ ትውልድ ላይ ቅጣትን የሚያመጣ።”+

  • ኢሳይያስ 1:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 “ኑና በመካከላችን የተፈጠረውን ችግር ተወያይተን እንፍታ” ይላል ይሖዋ።+

      “ኃጢአታችሁ እንደ ደም ቢቀላ

      እንደ በረዶ ይነጣል፤+

      እንደ ደማቅ ቀይ ጨርቅ ቢቀላም

      እንደ ነጭ የሱፍ ጨርቅ ይሆናል።

  • ኤርምያስ 50:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “በእነዚያ ቀናትና በዚያ ጊዜ” ይላል ይሖዋ፣

      “የእስራኤል በደል ይፈለጋል፤

      ሆኖም አይገኝም፤

      የይሁዳም ኃጢአት አይገኝም፤

      እንዲተርፉ ያደረግኳቸውን ይቅር እላቸዋለሁና።”+

  • ዳንኤል 9:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ምሕረትና ይቅር ባይነት የአምላካችን የይሖዋ ነው፤+ እኛ በእሱ ላይ ዓምፀናልና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ