ኢሳይያስ 45:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “እኔ አንድን ሰው በጽድቅ አስነስቻለሁ፤+መንገዱንም ሁሉ ቀና አደርጋለሁ። እሱ ከተማዬን ይገነባል፤+በግዞት ያለውንም ሕዝቤን ያለዋጋ ወይም ያለጉቦ ነፃ ያወጣል”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ። ዘካርያስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ጽዮን ሆይ፣ ነይ! ከባቢሎን ሴት ልጅ ጋር የምትኖሪ ሆይ፣ አምልጪ።+
13 “እኔ አንድን ሰው በጽድቅ አስነስቻለሁ፤+መንገዱንም ሁሉ ቀና አደርጋለሁ። እሱ ከተማዬን ይገነባል፤+በግዞት ያለውንም ሕዝቤን ያለዋጋ ወይም ያለጉቦ ነፃ ያወጣል”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።