ኤርምያስ 23:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “ነቢዩም ሆነ ካህኑ ተበክለዋል።*+ በገዛ ቤቴ እንኳ ሳይቀር የሠሩትን ክፋት አግኝቻለሁ”+ ይላል ይሖዋ።