የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 23:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በእሱ ዘመን ይሁዳ ይድናል፤+ እስራኤልም ያለስጋት ይኖራል።+ የሚጠራበትም ስም ‘ይሖዋ ጽድቃችን ነው’ የሚል ይሆናል።”+

  • ኢዩኤል 3:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ይሖዋም ከጽዮን እንደ አንበሳ ያገሳል፤

      ከኢየሩሳሌም ድምፁን በኃይል ያሰማል።

      ሰማይና ምድር ይናወጣሉ፤

      ይሖዋ ግን ለሕዝቡ መጠጊያ፣+

      ለእስራኤል ሕዝብ ምሽግ ይሆናል።

  • ዘካርያስ 2:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 እኔም በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ”+ ይላል ይሖዋ፤ “ክብሬም በመካከሏ ይሆናል።”’”+

  • ዘካርያስ 9:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ይከላከልላቸዋል፤

      እነሱም የሚወነጨፍባቸውን ድንጋይ ውጠው ያስቀራሉ፤ ደግሞም ያመክናሉ።+

      ይጠጣሉ፤ የወይን ጠጅ እንደጠጣም ሰው ይንጫጫሉ፤

      እንዲሁም እንደ ሳህኖቹና

      እንደ መሠዊያው ማዕዘኖች የተሞሉ ይሆናሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ