-
ሆሴዕ 10:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ለራሳችሁ የጽድቅን ዘር ዝሩ፤ ታማኝ ፍቅርንም እጨዱ።
-
-
ሚክያስ 6:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሰው ሆይ፣ መልካም የሆነውን ነግሮሃል።
ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?
-