መዝሙር 113:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከፀሐይ መውጫ አንስቶ እስከ መግቢያው ድረስየይሖዋ ስም ይወደስ።+ ኢሳይያስ 45:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይኸውም ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ* ያሉ ሕዝቦችከእኔ በቀር ሌላ እንደሌለ እንዲያውቁ ነው።+እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።+ ኢሳይያስ 59:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በፀሐይ መግቢያ ያሉ የይሖዋን ስም ይፈራሉ፤በፀሐይ መውጫም ያሉ ክብሩን ይፈራሉ፤እሱ የይሖዋ መንፈስ እንደሚነዳውኃይለኛ ወንዝ ሆኖ ይመጣልና።