ዘፀአት 20:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “አታመንዝር።+ ዘዳግም 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “‘አታመንዝር።+ ሉቃስ 18:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ‘አታመንዝር፣+ አትግደል፣+ አትስረቅ፣+ በሐሰት አትመሥክር፣+ አባትህንና እናትህን አክብር’+ የሚሉትን ትእዛዛት ታውቃለህ።” ሮም 13:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምክንያቱም “አታመንዝር፣+ አትግደል፣+ አትስረቅ፣+ አትጎምጅ”+ የሚሉት ሕጎችና ሌሎች ትእዛዛት በሙሉ “ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ”+ በሚለው በዚህ ቃል ተጠቃለዋል።
9 ምክንያቱም “አታመንዝር፣+ አትግደል፣+ አትስረቅ፣+ አትጎምጅ”+ የሚሉት ሕጎችና ሌሎች ትእዛዛት በሙሉ “ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ”+ በሚለው በዚህ ቃል ተጠቃለዋል።