ዘፀአት 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም+ አባትህንና እናትህን አክብር።+ ዘዳግም 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “‘አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝምና መልካም እንዲሆንልህ+ አምላክህ ይሖዋ ባዘዘህ መሠረት አባትህንና እናትህን አክብር።+ ሮም 13:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምክንያቱም “አታመንዝር፣+ አትግደል፣+ አትስረቅ፣+ አትጎምጅ”+ የሚሉት ሕጎችና ሌሎች ትእዛዛት በሙሉ “ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ”+ በሚለው በዚህ ቃል ተጠቃለዋል። ኤፌሶን 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አባትህንና እናትህን አክብር”+ የሚለው ትእዛዝ የሚከተለውን የተስፋ ቃል የያዘ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው፦
9 ምክንያቱም “አታመንዝር፣+ አትግደል፣+ አትስረቅ፣+ አትጎምጅ”+ የሚሉት ሕጎችና ሌሎች ትእዛዛት በሙሉ “ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ”+ በሚለው በዚህ ቃል ተጠቃለዋል።