ማርቆስ 1:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 በዚህ ጊዜ በጣም አዘነለትና እጁን ዘርግቶ ዳሰሰው፤ ከዚያም “እፈልጋለሁ! ንጻ” አለው።+ ሉቃስ 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኢየሱስም እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና “እፈልጋለሁ! ንጻ” አለው። ወዲያውኑ የሥጋ ደዌው ለቀቀው።+