ማቴዎስ 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ኢየሱስም እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና “እፈልጋለሁ! ንጻ” አለው።+ ወዲያውኑ ከሥጋ ደዌው ነጻ።+ ማርቆስ 1:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 በዚህ ጊዜ በጣም አዘነለትና እጁን ዘርግቶ ዳሰሰው፤ ከዚያም “እፈልጋለሁ! ንጻ” አለው።+