ማቴዎስ 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ኢየሱስም እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና “እፈልጋለሁ! ንጻ” አለው።+ ወዲያውኑ ከሥጋ ደዌው ነጻ።+ ሉቃስ 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኢየሱስም እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና “እፈልጋለሁ! ንጻ” አለው። ወዲያውኑ የሥጋ ደዌው ለቀቀው።+