መዝሙር 89:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የባሕሩን ሞገድ ትቆጣጠራለህ፤+ማዕበሉም ሲነሳ አንተ ራስህ ጸጥ ታሰኘዋለህ።+ መዝሙር 107:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 አውሎ ነፋሱ እንዲቆም ያደርጋል፤የባሕሩም ሞገዶች ጸጥ ይላሉ።+ ሉቃስ 8:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ከዚያም “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው። እነሱ ግን በፍርሃት ተውጠውና በጣም ተደንቀው እርስ በርሳቸው “ለመሆኑ ይህ ማን ነው? ነፋስና ውኃ እንኳ ይታዘዙለታል” ተባባሉ።+
25 ከዚያም “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው። እነሱ ግን በፍርሃት ተውጠውና በጣም ተደንቀው እርስ በርሳቸው “ለመሆኑ ይህ ማን ነው? ነፋስና ውኃ እንኳ ይታዘዙለታል” ተባባሉ።+