ማርቆስ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “ዘሪው ቃሉን ይዘራል።+ ሉቃስ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንግዲህ የምሳሌው ትርጉም ይህ ነው፦ ዘሩ የአምላክ ቃል ነው።+