ማቴዎስ 13:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “እንግዲህ እናንተ ዘር የዘራውን ሰው ምሳሌ ስሙ።+ ሉቃስ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንግዲህ የምሳሌው ትርጉም ይህ ነው፦ ዘሩ የአምላክ ቃል ነው።+ 1 ጴጥሮስ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የይሖዋ* ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”+ ለእናንተም የተሰበከላችሁ ምሥራች ይህ “ቃል” ነው።+