ዘሌዋውያን 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘ወንድምህን በልብህ አትጥላው።+ የባልንጀራህ ኃጢአት ተባባሪ እንዳትሆን ተግሣጽ በሚያስፈልገው ጊዜ ሁሉ ገሥጸው።+ ምሳሌ 25:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ክስ ለመመሥረት አትቸኩል፤የኋላ ኋላ ባልንጀራህ ቢያዋርድህ ምን ይውጥሃል?+ 9 ከባልንጀራህ ጋር ስለ ራስህ ጉዳይ ተሟገት፤+ሆኖም በሚስጥር የተነገረህን ጉዳይ* አትግለጥ፤+ ሉቃስ 17:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፤+ ከተጸጸተም ይቅር በለው።+
8 ክስ ለመመሥረት አትቸኩል፤የኋላ ኋላ ባልንጀራህ ቢያዋርድህ ምን ይውጥሃል?+ 9 ከባልንጀራህ ጋር ስለ ራስህ ጉዳይ ተሟገት፤+ሆኖም በሚስጥር የተነገረህን ጉዳይ* አትግለጥ፤+ ሉቃስ 17:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ወንድምህ ቢበድልህ ገሥጸው፤+ ከተጸጸተም ይቅር በለው።+