ማርቆስ 10:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+ ሉቃስ 18:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እንዲያውም ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+