ማቴዎስ 19:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ዳግመኛም እላችኋለሁ፣ ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+ ሉቃስ 18:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እንዲያውም ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+