ማቴዎስ 19:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ዳግመኛም እላችኋለሁ፣ ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+ ማርቆስ 10:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሀብታም ሰው ወደ አምላክ መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።”+