ማቴዎስ 20:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 የሰው ልጅም የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።” ማርቆስ 14:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እንዲህም አላቸው፦ “ይህ ለብዙዎች የሚፈሰውን+ ‘የቃል ኪዳን+ ደሜን’+ ያመለክታል።