ማርቆስ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ስድስት ሰዓት በሆነ ጊዜም አገሩ በሙሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በጨለማ ተሸፈነ።+ ሉቃስ 23:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ጊዜው ስድስት ሰዓት ገደማ የነበረ ቢሆንም ምድሪቱ በሙሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በጨለማ ተሸፈነች፤+