ማቴዎስ 27:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ አገሩ በሙሉ በጨለማ ተሸፈነ።+ ማርቆስ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ስድስት ሰዓት በሆነ ጊዜም አገሩ በሙሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በጨለማ ተሸፈነ።+