ማቴዎስ 27:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ አገሩ በሙሉ በጨለማ ተሸፈነ።+ ሉቃስ 23:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ጊዜው ስድስት ሰዓት ገደማ የነበረ ቢሆንም ምድሪቱ በሙሉ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በጨለማ ተሸፈነች፤+