-
ኢሳይያስ 35:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በምድረ በዳ ውኃ ይፈልቃልና፤
በበረሃማ ሜዳም ጅረት ይፈስሳል።
-
-
ማቴዎስ 15:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ሕዝቡም ዱዳዎች ሲናገሩ፣ ሽባዎች ሲፈወሱ፣ አንካሶች ሲራመዱና ዓይነ ስውሮች ሲያዩ ተመልክተው እጅግ ተደነቁ፤ የእስራኤልንም አምላክ አከበሩ።+
-