-
ሉቃስ 9:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅም በክብሩ እንዲሁም በአብና በቅዱሳን መላእክት ክብር ሲመጣ ያፍርበታል።+
-
-
ሉቃስ 12:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በሰዎች ፊት የሚክደኝ ሁሉ ግን በአምላክ መላእክት ፊት ይካዳል።+
-