ማቴዎስ 10:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በሰዎች ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ።+ ማርቆስ 8:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 በዚህ አመንዝራና* ኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅም ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ሲመጣ+ ያፍርበታል።”+ 2 ጢሞቴዎስ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ጸንተን ከኖርን አብረን ደግሞ እንነግሣለን፤+ ብንክደው እሱም ይክደናል፤+