ዘዳግም 24:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “አንድ ሰው አንዲት ሴት ቢያገባ ሆኖም ነውር የሆነ ነገር አግኝቶባት ቅር ቢሰኝ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ጽፎ በመስጠት+ ከቤቱ ያሰናብታት።+ ማቴዎስ 5:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “በተጨማሪም ‘ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ይስጣት’+ ተብሏል። ማቴዎስ 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነሱም “ታዲያ ሙሴ የፍቺ የምሥክር ወረቀት ሰጥቶ እንዲፈታት ያዘዘው ለምንድን ነው?” አሉት።+