ዘፀአት 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም+ አባትህንና እናትህን አክብር።+ ዘዳግም 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “‘አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝምና መልካም እንዲሆንልህ+ አምላክህ ይሖዋ ባዘዘህ መሠረት አባትህንና እናትህን አክብር።+ ኤፌሶን 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አባትህንና እናትህን አክብር”+ የሚለው ትእዛዝ የሚከተለውን የተስፋ ቃል የያዘ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው፦