1 ጴጥሮስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+ 1 ጴጥሮስ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሁሉንም ዓይነት ሰው አክብሩ፤+ ለመላው የወንድማማች ማኅበር ፍቅር ይኑራችሁ፤+ አምላክን ፍሩ፤+ ንጉሥን አክብሩ።+