ሉቃስ 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ፋሲካ የሚባለው የቂጣ* በዓል+ የሚከበርበት ጊዜ ተቃርቦ ነበር።+ ሉቃስ 22:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ደረሰ፤ በዚህ ዕለት የፋሲካ መሥዋዕት ይቀርብ ነበር፤+