ማቴዎስ 12:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 እጁንም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዘርግቶ እንዲህ አለ፦ “እናቴና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው!+ ዕብራውያን 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሚቀድሰውም ሆነ የሚቀደሱት ሰዎች፣+ ሁሉም ከአንድ አባት የመጡ ናቸውና፤+ ከዚህም የተነሳ እነሱን ወንድሞች ብሎ ለመጥራት አያፍርም፤+