ኢሳይያስ 40:3-5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንድ ሰው በምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ይጮኻል፦ “የይሖዋን መንገድ ጥረጉ!*+ በበረሃ ለአምላካችን አውራ ጎዳናውን+ አቅኑ።+ 4 ሸለቆው ሁሉ ይሞላ፤ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል። ወጣ ገባውም መሬት ይስተካከል፤ጎርበጥባጣውም ምድር ሸለቋማ ሜዳ ይሁን።+ 5 የይሖዋ ክብር ይገለጣል፤+ሥጋም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፤*+የይሖዋ አፍ ተናግሯልና።” ሉቃስ 2:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ምክንያቱም ዓይኖቼ ሰዎችን የምታድንበትን መንገድ አይተዋል፤+ የሐዋርያት ሥራ 28:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ስለዚህ አምላክ ሰዎችን ስለሚያድንበት መንገድ የሚናገረው ይህ መልእክት ለአሕዛብ እንደተላከ እንድታውቁ እፈልጋለሁ፤+ እነሱም በእርግጥ ይሰሙታል።”+
3 አንድ ሰው በምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ይጮኻል፦ “የይሖዋን መንገድ ጥረጉ!*+ በበረሃ ለአምላካችን አውራ ጎዳናውን+ አቅኑ።+ 4 ሸለቆው ሁሉ ይሞላ፤ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል። ወጣ ገባውም መሬት ይስተካከል፤ጎርበጥባጣውም ምድር ሸለቋማ ሜዳ ይሁን።+ 5 የይሖዋ ክብር ይገለጣል፤+ሥጋም ሁሉ በአንድነት ያየዋል፤*+የይሖዋ አፍ ተናግሯልና።”