-
ሉቃስ 22:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 እሱም “ለምን ትተኛላችሁ? ተነሱ፤ ደግሞም ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ” አላቸው።+
-
-
ያዕቆብ 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም።
-